ለአዲስ ሰለምቴ መመሪያ

Amharic
Dimensions: 
16.7x23.7 cm
Pages: 
241
ISBN: 
978-603-00-9103-4
Edition: 
2nd

ይህ በስዕል የተደገፈው መመሪያ፥ መፅሐፍ አዲስ ለሰለምከው ወገን፥ ለሰዎች የተቸረ ፀጋ ስለሆነው ስለታላቁ ሃይማኖት እስልምና መግቢያና የመጀመሪያ ደረጃ የሆነው ዕውቀት ያስጨብጥሃል፡፡ ዘወትር በምትኗኗረውና አስፈላጊ በሆኑ የህይወት ጉዳዮችም ማብራሪያ ይሰጣል፡፡ 

ለተለያዩ ጥያቄዎችም ምላሽ ይሰጥሃል፡፡ በዙሪያህ ካለው ተጨባጭ ሁኔታ ጋር እንዴት መኗኗር እንዳለብህም ግልፅና ቀለል ባለ አኳኋን ያብራራልሃል፡፡ መፅሐፉ የሚያቀርብልህ መረጃዎች ውሱን፣ የሰነድ ማስረጃ ያላቸው ሲሆኑ መሠረታቸውም ቁርዓንና የነብዩ /ሰ.ዐ.ወ./ ሐዲሶች ናቸው፡፡ 

ይህ መፅሐፍ ዝርዝር የሆኑ ማብራሪያዎችን በማቅረቡ ረገድ ለንባብ ቀላል በሆነ አኳኋን ከመዘጋጀቱ ጎን ለጎን አንዳንድ በዕለቱ የሚገጥሙህ የህይወት ጉዳዮች ሸሪዓዊ ብይናቸው ምን እንደሆነ ለማወቅ ከፈለግህም በቂ የሆነ ማመሳከሪያ እንዲሆን ተደርጎም ተዘጋጅቷል፡፡