Skip to main content
ሰለምቴ ለአዲስ መመሪያ
  • PDF book
  • Store
MENU
  • Preliminaries
  • ሠላትህ
  • ጾምህ
  • ሐጅህ
  • የንግድ ግንኙነትህ
  • ምግብህና መጠጥህ
  • ልብስህ
  • አዲሱ ሕይወትህ
Home

አዲሱ ሕይወትህ

የሰው ልጅ ወደ ኢስላም የገባበት ቅጽበት በሕይወቱ ውስጥ ከባድ ቦታ የሚሰጠው አጋጣሚ ነው፡፡ እውነተኛው ልደቱ ያ ነው፡፡ የመፈጠሩን ሚስጥር የሚረዳው ከዚያ በኋላ ነው፡፡ ገር በሆነው የኢስላም ሕግ መሰረት ሊኖርና ሕያው ሊሆን እንደሚችልም የሚገነዘበው ከዚያች ቅጽበት በኋላ ነው፡፡

1
  • አንድ ሰው ወደ ኢስላም እንዴት ሊገባ ይችላል?
  • ንሠሐ
  • ከንሠሐ በኋላስ?
  • ወደ ቀጥተኛው ጎዳና የመመራትንና የንሠሐን ጸጋ ማመስገን
2
  • ወደ ኢስላም መጣራት
  • የትክክለኛ ዳዕዋ(ጥሪ) መገለጫዎች
  • ቤተሰብን መጣራት
3
  • አካባቢህና ቤተሰብህ
  • ወደ ኢስላም ከተገባ በኋላ ያለው ቤተሰባዊ ሕይወት
  • እርሱ ሰልሞ ሚስቱ ባትሰልም የሚኖረው ድንጋጌስ ምንድነው?
  • ሴቷ ሰልማ ባሏ ባይሰልም ፍርዱ ምንድን ነው?
  • የሕፃናት መስለም
4
  • ከሰለሙ በኋላ ስም መቀየር የተወደደ ተግባር ነውን?
  • ተፈጥሯዊ ፈለጎች